Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ مَا أَمْسَى بِي مِنْ نِعْمَةٍ أَوْ بِأَحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ فَمِنْكَ وَحْدَكَ لَا شَرِيكَ لَكَ، فَلَكَ الْحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرُ
አልላሁምመ ማ አምሳ ቢ ሚን ኒዕመቲን አው ቢአሀዲን ሚን ኸልቂከ፣ ፈሚንከ ወህደከ ላ ሸሪከ ለከ፣ ፈለከል ሀምዱ ወለከሽ ሹክር
«አላህ ሆይ! ያመሸሁት (ያነጋሁት) ከአንተ በሆነ ፀጋ ወይም ከፍጡራንህ በማናቸውም (በሆነ ፀጋ)፣ ከአንተ ብቻ ነው፤ ላንተ አጋር የለህም። ምስጋና ላንተ ይገባ፤ ሹክራም ላንተ ይሁን።»
Reference: ሐሰን (ኢብን ሀጀር)። ነታኢጁል አፍካር፡ ፪/፫፻፹