Loading...
Language: Amharic
أَعُوْذُ بِكَلِمَاتِ اللَّهِ التَّامَّاتِ مِنْ شَرِّ مَا خَلَقَ
አዑዙ ቢከሊማቲ-ላሂት-ታማቲ ሚን ሸሪ ማ ኸለቅ
ከፈጠረው ፍጡር ክፋት በአላህ ሙሉ ህግጋት (ቃላት)፣ እጠበቃለሁ። አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንደዘገቡት አንድ ሰው ወደ አላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) መጣና፡- «የአላህ መልእክተኛ ሆይ፣ በሌሊት ጊንጥ ነደፈኝ።» አላቸው። እሳቸውም፡- «በማታ እነዚህን ቃላት ብትል ኖሮ፣ (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል)፣ ባልጎዳህ ነበር።» አሉት።
Reference: ሙስሊም፡ ፳፯፻፰፣ ፳፯፻፱