Loading...
Language: Amharic
ሌሊት ሲጨልም (በመግሪብ ጊዜ)፣ ልጆቻችሁን (ከቤት ከመውጣት) ከልክሉ ምክንያቱም በዚህ ጊዜ ሰይጣኖች ይሰራጫሉና። የተወሰነ ጊዜ ካለፈ በኋላ፣ ልቀቋቸው። በሮችን ዝጉ እና የአላህን ስም ጥሩ (አንሱ)፣ ምክንያቱም ሰይጣን የተዘጋን በር አይከፍትምና፤ የውሃ ማጠራቀሚያዎቻችሁን (ማሰሮዎቻችሁን) እሰሩ እና የአላህን ስም ጥሩ፤ እቃዎቻችሁን በማንኛውም ነገር ሸፍኑ እና የአላህን ስም ጥሩ፤ እንዲሁም መብራቶቻችሁን አጥፉ።
Reference: ቡኻሪ፡ ፶፮፻፳፫