Loading...
Language: Amharic
በጠዋት ይህንን ዱዓ አራት ጊዜ ይበሉ፡
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَمَلَائِكَتِكَ، وَجَمِيعَ خَلْقِكَ، أَنَّكَ أَنْتَ اللَّهُ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيكَ لَكَ، وَأَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُكَ وَرَسُولُكَ
አላሁመ ኢንኒ አስበህቱ ኡሽሂዱከ ወ ኡሽሂዱ ሀመለተ አርሺከ፣ ወ መላኢከቲከ ወ ጀሚአ ኸልቂከ፣ አነከ አንተላሁ ላ ኢላሀ ኢላ አንተ ወህደከ ላ ሸሪከ ለከ፣ ወ አነ ሙሀመደን አብዱከ ወ ረሱሉከ።
አላህ ሆይ፣ እነሆ እኔ በጠዋት ጠራሁህ፣ አርሽህን (ዙፋንህን) ተሸካሚዎችን፣ መላእክቶችህን እና ፍጥረታትህን ሁሉ አስመሰክራለሁ። አንተ አላህ እንደሆንክ፣ ከአንተ በስተቀር በእውነት የሚመለክ (አምላክ) እንደሌለ፣ ብቻህን እንደሆንክ፣ ምንም አጋር እንደሌለህ፣ እና ሙሀመድ አገልጋይህና መልእክተኛህ እንደሆኑ (እመሰክራለሁ)።