Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ مَا أَصْبَحَ بِي مِنْ نِعْمَةٍ أَوْ بِأَحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ فَمِنْكَ وَحْدَكَ لَا شَرِيكَ لَكَ، فَلَكَ الْحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرُ
አላሁመ ማ አስበሀ ቢ ሚን ኒዕመቲን አው ቢአሀዲን ሚን ኸልቂከ ፈ-ሚንከ ወህደከ ላ ሸሪከ ለከ፣ ፈለከል-ሀምዱ ወ ለከሽ-ሹክሩ።
አላህ ሆይ፣ ዛሬ ጠዋት ያገኘሁት ማንኛውም ጸጋ ወይም ከፍጥረታትህ ማንኛውም (ያገኘው)፣ ከአንተ ብቻ ነው፣ ምንም አጋር የለህም፣ ስለዚህ ምስጋና ሁሉ ለአንተ ነው፣ ሹክርም (ምስጋናም) ሁሉ ወደ አንተ ነው።