Loading...
Language: Amharic
በጠዋት 3 ጊዜ ይበሉ፡
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا
አላሁመ ኢንኒ አሰአሉከ ኢልመን ናፊአን፣ ወ ሪዝቀን ጠይበን፣ ወ አመለን ሙተቀበለን።
አላህ ሆይ፣ እኔ ጠቃሚ እውቀትን፣ መልካም ሲሳይን (ሪዝቅን)፣ እና ተቀባይነት ያለው ስራን እጠይቅሃለሁ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ኢብን ማጃህ፡ ፱፻፳፭