Loading...
Language: Amharic
سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ وَسُبْحَانَ اللَّهِ الْعَظِيْمِ
ሱብሀነላሂ ወ ቢሀምዲሂ ወ ሱብሀነላሂል አዚም
አላህ ጥራት ይገባው፤ ምስጋናም ለእርሱ ነው። ታላቁ አላህ ጥራት ይገባው። ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- «ለአል-ረህማን (ለአላህ) የተወደዱ፣ ለምላስ በጣም ቀላል (ለመናገር) የሆኑ፣ ነገር ግን በሚዛን ላይ በክብደታቸው በጣም ከባድ የሆኑ ሁለት ቃላት አሉ። እነርሱም፡- “ሱብሀነላሂ ወ ቢሀምዲሂ” እና “ሱብሀነላሂል አዚም” ናቸው።»
Reference: ቡኻሪ፡ ፷፮፻፹፪