Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي وَارْحَمْنِيْ وَاهْدِنِيْ وَعَافِنِيْ وَارْزُقْنِيْ
አላሁመግፊር ሊ፣ ወርሀምኒ፣ ወህዲኒ፣ ወ አፊኒ ወርዙቅኒ
አላህ ሆይ ይቅር በለኝ፣ እዘንልኝ፣ ምራኝ፣ ጤናን ስጠኝ እና ሲሳይን (ሪዝቅን) ለግሰኝ። አቡ ማሊክ ከአባታቸው እንደዘገቡት አንድ ሰው ኢስላምን ሲቀበል፣ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ሶላትን እንዴት እንደሚሰግድ ያስተምሩት ነበር፣ ከዚያም በእነዚህ ቃላት ዱዓ እንዲያደርግ ያዙት ነበር።
Reference: ሙስሊም፡ ፳፮፻፺፯