Loading...
Language: Amharic
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ، وَلَهُ الْحَمْدُ، يُحْيِي وَيُمِيتُ، وَهُوَ حَيٌّ لَا يَمُوتُ، بِيَدِهِ الْخَيْرُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ
ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል-ሙልኩ ወ ለሁል-ሀምዱ፣ ዩህዪ ወ ዩሚቱ፣ ወ ሁወ ሀዩን ላ የሙቱ፣ ቢ የዲሂል-ኸይሩ፣ ወ ሁወ አላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር።
ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ (አምላክ) የለም፣ እርሱ ብቸኛ ነው፣ ምንም አጋር የለውም፣ ንግስና እና ምስጋና ሁሉ የእርሱ ነው፣ ህያው ያደርጋል ይገድላልም፣ እርሱም ህያው ነው አይሞትም፣ መልካም ነገር ሁሉ በእጁ ነው፣ እርሱም በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው። ኡመር ኢብን አል-ኸጣብ (ረ.ዐ) እንዳሉት የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- «ወደ ገበያ ቦታ የገባ እና እነዚህን ቃላት ያለ፣ አላህ አንድ ሚሊዮን መልካም ስራዎችን ይጽፍለታል፣ አንድ ሚሊዮን ኃጢአቶችን ከእርሱ ያብሳል (ይሰርዛል)፣ አንድ ሚሊዮን ደረጃዎችን ከፍ ያደርግለታል እንዲሁም በጀነት ውስጥ ቤተመንግስትን ይገነባለታል።»
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፴፬፻፳፰