Loading...
Language: Amharic
أُعِيذُكُمَا [أَعُوْذُ] بِكَلِمَاتِ اللَّهِ التَّامَّةِ مِنْ كُلِّ شَيْطَانٍ وَهَامَّةٍ وَمِنْ كُلِّ عَيْنٍ لَامَّةٍ
ኡኢዙኩማ (ለራስ፡ አዑዙ) ቢ ከሊማቲ-ላሂት-ታመቲ ሚን ኩሊ ሸይጣኒን ወ ሀመህ፣ ወ ሚን ኩሊ አይኒን ላመህ
ከሸይጣን ሁሉ፣ ከመርዛማ እንስሳትም (ተባይ)፣ እንዲሁም ጠላፊ ከሆነች (ክፉ) አይን ሁሉ በአላህ ፍጹም ቃላት እጠብቃችኋለሁ (ለራስ ከሆነ፡ እጠበቃለሁ)። ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ለአል-ሀሰን እና ለአል-ሁሰይን በአላህ እጠበቃለሁ ይሉ ነበር እና እንዲህ ይሉ ነበር፡- «አባታችሁ (ማለትም ኢብራሂም) ለኢስማኢል እና ለኢስሀቅ (በነዚህ ቃላት) በአላህ ይጠበቅ ነበር።»
Reference: ቡኻሪ፡ ፴፫፻፸፩