Loading...
ከእንቅልፍ በፊት የሚደረግ ዱዓ (ተስቢህ)
Language: Amharic
ሱብሀነላህ 33 ጊዜ
سُبْحَانَ اللَّهِ
ሱብሀነላህ
አላህ ጥራት ይገባው። አልሀምዱሊላህ 33 ጊዜ
Reference: አል-ቡኻሪ፣ ፈትሁል ባሪ ፯/፸፩ ቁጥር ፴፯፻፭፣ ሙስሊም ፬/፳፻፺፩ ቁጥር ፳፯፻፳፮