Loading...
Language: Amharic
بِسْمِ اللَّـهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ قُلْ يَا أَيُّهَا الْكَافِرُونَ ﴿١﴾ لَا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ ﴿٢﴾ وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ ﴿٣﴾ وَلَا أَنَا عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمْ ﴿٤﴾ وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ ﴿٥﴾ لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ دِينِ ﴿٦﴾
ቢስሚላሂር ረህማኒር ረሂም (1) ቁል ያ አዩሀል ካፊሩን (2) ላ አዕቡዱ ማ ተዕቡዱን (3) ወላ አንቱም አቢዱነ ማ አዕቡድ (4) ወላ አነ አቢዱም ማ አበድቱም (5) ወላ አንቱም አቢዱነ ማ አዕቡድ (6) ለኩም ዲኑኩም ወ ለየ ዲን
(1) በል እናንተ ከሀዲዎች ሆይ (2) ያንን የምትገዙትን አልገዛም (3) እናንተም ያንን የምገዛውን የምትገዙ አይደላችሁም (4) እኔም ያንን የገዛችሁትን የምገዛ አይደለሁም (5) እናንተም ያንን የምገዛውን የምትገዙ አይደላችሁም (6) ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ ለኔም ሃይማኖቴ አለኝ። (ሱረቱል ካፊሩን 109፡ 1-6) ነውፈል አል-አሽዛኢ (ረ.ዐ) እንዳሉት፣ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ነገሩኝ፣ ሱረቱል ካፊሩን ቀርተህ ትተኛለህ፣ ይህ ከሺርክ ነፃ ያወጣሃልና።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፴፬፻፫