Loading...
Language: Amharic
አብዱላህ ኢብን ኡመር (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡- የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በአንድ ስብሰባ ወቅት ይህንን ዱዓ መቶ ጊዜ ይሉ እንደነበር ቆጥረናል -
رَبِّ اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَىَّ إِنَّكَ أَنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيْمُ
ረቢግፊርሊ ወ ቱብ 'አለየ ኢነከ አንተ-ተዋቡር-ረሂም
ጌታዬ ሆይ ማረኝ፤ ንስሀዬንም ተቀበለኝ፤ አንተ ንስሀን ተቀባይ እና አዛኝ ነህና።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፲፭፻፲፮