Loading...
Language: Amharic
ሱረቱል ኢኽላስ 3 ጊዜ፡
بِسْمِ اللَّـهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ قُلْ هُوَ اللَّـهُ أَحَدٌ ﴿١﴾ اللَّـهُ الصَّمَدُ ﴿٢﴾ لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ ﴿٣﴾ وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ ﴿٤﴾
ቢስሚላሂር ረህማኒር ረሂም (1) ቁል ሁወላሁ አሀድ (2) አላሁስ-ሰመድ (3) ለም የሊድ ወ ለም ዩለድ (4) ወ ለም የኩን ለሁ ኩፉወን አሀድ
(1) በል እርሱ አላህ አንድ ነው። (2) አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው። (3) አልወለደም፣ አልተወለደምም። (4) ለእርሱም አንድም ቢጤ የለውም። (ሱረቱል ኢኽላስ 112፡ 1-4) ሱረቱል ፈለቅ 3 ጊዜ፡
Reference: ቡኻሪ፡ ፶፻፲፯