Loading...
Language: Amharic
بِاسْمِكَ اَللَّهُمَّ أَمُوْتُ وَأَحْيَا
ቢስሚከ አላሁመ አሙቱ ወ አህያ
አላህ ሆይ በስምህ እሞታለሁ እና በህይወት እኖራለሁ። ሁዘይፋ (ረ.ዐ) እንዳሉት፣ «የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ለመተኛት ካሰቡ፣ ይህንን ዚክር ይቀሩ ነበር።»
Reference: አል-ቡኻሪ፣ ፈትሁል ባሪ ፲፩/፲፩፻፫ ቁጥር ፷፫፻፳፬፣ ሙስሊም ፬/፳፻፹፫ ቁጥር ፳፯፻፲፩