Loading...
Language: Amharic
አብዱላህ ኢብን ኡመር (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ወደ አልጋቸው በሄዱ ጊዜ እንዲህ ይሉ ነበር፡-
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِى كَفَانِى وَآوَانِى وَأَطْعَمَنِى وَسَقَانِى وَالَّذِى مَنَّ عَلَىَّ فَأَفْضَلَ وَالَّذِى أَعْطَانِى فَأَجْزَلَ اَلْحَمْدُ لِلَّهِ عَلَى كُلِّ حَالٍ، اَللَّهُمَّ رَبَّ كُلِّ شَىْءٍ وَمَلِيْكَهُ وَإِلَهَ كُلِّ شَىْءٍ أَعُوْذُ بِكَ مِنَ النَّارِ
አልሀምዱ ሊላሂል-ለዚ ከፋኒ ወ አዋኒ፣ ወ አጠመኒ ወ ሰቃኒ፣ ወል-ለዚ መነ አለይየ ፈ-አፍዶለ፣ ወል-ለዚ አጣኒ ፈ-አጅዘለ፣ አልሀምዱ ሊላሂ አላ ኩሊ ሀል፣ አላሁመ ረበ ኩሊ ሸይኢን ወ መሊከሁ፣ ወ ኢላሀ ኩሊ ሸይኢን፣ አዑዙ ቢከ ሚነን ናር።
ምስጋና ለአላህ ይገባው፣ ለዚያ ለበቃኝ፣ ላስጠጋኝ፣ ላበላኝ እና ላጠጣኝ፣ ለዚያ በእኔ ላይ ላለገሰኝ እና በላጭ ለዋለልኝ፣ ለዚያ ለሰጠኝ እና አብዝቶ ለሰጠኝ። ምስጋና በሁሉም ሁኔታ ለአላህ ይገባው። አላህ ሆይ! የሁሉም ነገር ጌታ እና ንጉስ፣ የሁሉም ነገር አምላክ፣ እኔ ከአንተ ዘንድ ከእሳት (ጀሀነም) እጠበቃለሁ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፶፻፶፰