Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنَّكَ خَلَقْتَ نَفْسِي وَأَنْتَ تَوَفَّاهَا، لَكَ مَمَاتُهَا وَمَحْيَاهَا، إِنْ أَحْيَيْتَهَا فَاحْفَظْهَا، وَإِنْ أَمَتَّهَا فَاغْفِرْ لَهَا، اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْعَافِيَةَ
አላሁመ ኢነከ ኸለቅተ ነፍሲ ወ አንተ ተወፋሀ፣ ለከ መማቱሀ ወ መህያሀ፣ ኢን አህየይተሀ ፈህፈዝሀ፣ ወ ኢን አ መተሀ ፈግፊር ለሀ። አላሁመ ኢንኒ አስአሉከል-አፊያህ።
አላህ ሆይ፣ አንተ ነፍሴን ፈጥረሃል፣ አንተም ትወስዳታለህ፣ ሞቷም ህይወቷም የአንተ ነው። ህያው ካደረግካት ጠብቃት፣ ከገደልካትም (ከወሰድካትም) ማርላት። አላህ ሆይ፣ እኔ ጤንነትን (ደህንነትን) እጠይቅሃለሁ።
Reference: ሙስሊም፡ ፳፯፻፲፪