Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَنْتَ الْأَوَّلُ فَلَيْسَ قَبْلَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الْآخِرُ فَلَيسَ بَعْدَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الظَّاهِرُ فَلَيْسَ فَوْقَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الْبَاطِنُ فَلَيْسَ دُونَكَ شَيْءٌ، اِقْضِ عَنَّا الدَّيْنَ وَأَغْنِنَا مِنَ الْفَقْرِ
አላሁመ አንተል-አወሉ ፈለይሰ ቀብለከ ሸይኡን፣ ወ አንተል-አኺሩ ፈለይሰ በዕደከ ሸይኡን፣ ወ አንተዝ-ዛሂሩ ፈለይሰ ፈውቀከ ሸይኡን፣ ወ አንተል-ባጢኑ ፈለይሰ ዱነከ ሸይኡን፣ ኢቅዲ አነድ-ደይነ ወ አግኒና ሚነል-ፈቅር
አላህ ሆይ አንተ የመጀመሪያው ነህ፣ ከአንተ በፊት ምንም ነገር የለም። አንተ የመጨረሻው ነህ፣ ከአንተ በኋላ ምንም ነገር የለም። አንተ ከአላይ (ከፍ ያለ) ነህ፣ ከአንተ በላይ ምንም ነገር የለም። አንተ የውስጥ አዋቂ (ቅርብ) ነህ፣ ከአንተ የሚደበቅ (የሚወገድ) ምንም ነገር የለም። እዳችንን ክፈልልን፣ ከድህነትም አብቃቃን።
Reference: ሙስሊም፡ ፳፯፻፲፫