Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- «ከእናንተ አንዳችሁ በእንቅልፍ ወቅት ከፈራ፣ እንዲህ ይበል፡-
أَعُوْذُ بِكَلِمَاتِ اللَّهِ التَّامَّةِ (التَّامَّاتِ) مِنْ غَضَبِهِ وَعِقَابِهِ وَ(مِنْ) شَرِّ عِبَادِهِ وَمِنْ هَمَزَاتِ الشَّيَاطِيْنِ وَأَنْ يَحْضُرُوْنِ
አዑዙ ቢከሊማቲ-ላሂት-ታማቲ ሚን ገደቢሂ ወ ኢቃቢሂ፣ ወ ሚን ሸሪ ኢባዲሂ፣ ወ ሚን ሀመዛቲሸ-ሸያጢኒ ወ አን የህዱሩን
እኔ በአላህ ሙሉ (ፍጹም) ቃላት ከቁጣው፣ ከቅጣቱ፣ ከባሮቹ ክፋት፣ ከሰይጣናት ጉትጎታ እና (ወደ እኔ) ከመምጣታቸው እጠበቃለሁ።
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፴፭፻፳፰