Loading...
Language: Amharic
أَسْتَغْفِرُ اللَّهَ الْعَظِيمَ الَّذِي لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ الْحَىُّ الْقَيُّوْمُ وَأَتُوبُ إِلَيْهِ
አስታግፊሩላሀል-'አዚመል-ለዚ ላ ኢላሀ ኢላ ሁወል-ሀዩል-ቀዩሙ ወ አቱቡ ኢለይሂ
ከእርሱ በቀር በሃቅ የሚመለክ አምላክ የሌለ፣ ህያው እና ራሱን የቻለ የሆነውን ታላቁን አላህ ምህረትን እጠይቃለሁ፤ ወደ እርሱም ተውባ አደርጋለሁ። ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- «ከእርሱ በቀር በሃቅ የሚመለክ አምላክ የሌለ፣ ህያው፣ ዘላቂ የሆን፣ ታላቅ አላህን ምህረትን እጠይቃለሁ፤ ወደ እርሱም ተውባ አደርጋለሁ» ያለ ሰው፣ ከጦር ሜዳ የሸሸ ቢሆን እንኳ ይማርለታል።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፴፭፻፸፯