Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ለመተኛት ሲሉ ቀኝ እጃቸውን ከጉንጫቸው በታች ያደርጉ ነበር እና እንዲህ ብለው ይለምኑ ነበር፡-
اَللَّهُمَّ قِنِي عَذَابَكَ يَوْمَ تَبْعَثُ عِبَادَكَ
አላሁመ ቂኒ አዛበከ የውመ ተብአሱ ኢባደክ
አላህ ሆይ! ባሮችህን በምትቀሰቅስበት (በምታስነሳበት) ቀን ከቅጣትህ ጠብቀኝ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አት-ቲርሚዚ፡ ፴፫፻፺፰