Loading...
Language: Amharic
بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِيْ فَاغْفِرْ لِي ذَنْبِيْ
ቢስሚከ ረቢ ወዳዕቱ ጀንቢ፣ ፈግፊር ሊ ዘንቢ
ጌታዬ ሆይ፣ በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ (ተኛሁ)። ኃጢአቴን ማርልኝ (ይቅር በለኝ)። አብዱላህ ኢብን አምር (ረ.ዐ) እንዳሉት ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ለመተኛት አልጋ ላይ በተኛ ጊዜ ከላይ ያለውን ዱዓ ይሉ ነበር።
Reference: ሐሰን (ሹዓይብ አል-አርናኡት)። ሙስነድ አህመድ፡ ፷፮፻፳