Loading...
Language: Amharic
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَطْعَمَنَا وَسَقَانَا وَكَفَانَا وَآوَانَا، فَكَمْ مِمَّنْ لَا كَافِيَ لَهُ وَلَا مُؤْوِيَ
አልሀምዱ ሊላሂል-ለዚ አጠመና ወ ሰቃና፣ ወ ከፋና፣ ወ አዋና፣ ፈከም ሚመን ላ ካፊየ ለሁ ወላ ሙእዊየ
ምስጋና ለአላህ ይገባው፣ ለዚያ ላበላን እና ላጠጣን፣ ለበቃን እና ላስጠጋን፣ ስንት (ሰዎች) አሉላቸው በቂ እና አስጠጊ የሌላቸው። አነስ (ረ.ዐ) እንዳሉት፣ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) አልጋ ላይ በተኛ ጊዜ ይህንን ዱዓ ይሉ ነበር።
Reference: ሙስሊም ፬/፳፻፹፭ ቁጥር ፳፯፻፲፭