Loading...
Language: Amharic
بِسْمِ اللَّهِ وَضَعْتُ جَنْبِى اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي ذَنْبِيْ وَأَخْسِئْ شَيْطَانِيْ وَفُكَّ رِهَانِيْ وَاجْعَلْنِيْ فِي النَّدِىِّ الْأَعْلَى
ቢስሚላሂ ወዳዕቱ ጀንቢ፣ አላሁመግፊር ሊ ዘንቢ ወ አኽሲእ ሸይጣኒ ወ ፉከ ሪሀኒ ወጅአልኒ ፊን-ነዲይዪል-አዕላ
በአላህ ስም ጎኔን አሳረፍኩ (ተኛሁ) ለላህ። አላህ ሆይ! ኃጢአቴን ማርልኝ (ይቅር በለኝ)፣ ሰይጣኔን ያዝልኝ (አርቅልኝ)፣ ከኃላፊነቴ (ከእዳዬ) ነፃ አውጣኝ፣ እና በላኛው ሸንጎ (መላእክት) ውስጥ አድርገኝ። አቡል አዝሀር አንማሪ (ረ.ዐ) እንዳሉት ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) በሌሊት አልጋ ላይ በተኛ ጊዜ እነዚህን ቃላት ይሉ ነበር።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሱነን አቡ ዳውድ፡ ፶፻፶፬