Loading...
Language: Amharic
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَحْيَانَا بَعْدَ مَا أَمَاتَنَا، وَإِلَيْهِ النُّشُوْرُ
አልሀምዱ ሊላሂል-ለዚ አህያና በዕደ ማ አማተና ወኢለይሂን-ኑሹር
ምስጋና ለአላህ ይገባው፣ ለዚያ ከሞትን (ከእንቅልፍ) በኋላ ህይወት ለሰጠን (ላስነሳን)፣ ማስነሳቱም ወደ እርሱ ነው።
Reference: አል-ቡኻሪ፣ አል-አስቀላኒ እንዳሉት፣ ፈትሁል-ባሪ ፲፩/፻፲፫ ቁጥር ፷፫፻፲፬፤ ሙስሊም ፬/፳፻፹፫ ቁጥር ፳፯፻፲፩