Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ከእናንተ አንዳችሁ ሲነቃ (ከእንቅልፍ)፣ እንዲህ ይበል፡-
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي عَافَانِيْ فِي جَسَدِيْ، وَرَدَّ عَلَيَّ رُوحِيْ، وَأَذِنَ لِي بِذِكْرِهِ
አልሀምዱ ሊላሂል-ለዚ አፋኒ ፊ ጀሰዲ፣ ወ ረደ አለይየ ሩሂ፣ ወ አዚነ ሊ ቢዚክሪህ
ምስጋና ለአላህ ይገባው፣ ለዚያ በሰውነቴ ጤንነትን ለሰጠኝ፣ ነፍሴንም የመለሰልኝ፣ እርሱንም እንዳወሳው ለፈቀደልኝ (ላዘዘልኝ)።
Reference: አት-ቲርሚዚ ፭/፬፻፸፫። የአል-አልባኒን ሰሂህ ቲርሚዚ ፫/፻፵፬ ይመልከቱ።