Loading...
ከህልም ጋር የተያያዘ ዱዓ (ሀዲስ)
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- «መልካም ህልም ከአላህ ነው፣ እና መጥፎ ህልም ከሰይጣን ነው። ስለዚህ ከእናንተ አንዳችሁ (በህልም) የሚጠላውን ነገር ካየ፣ ሲነሳ (በግራ ጎኑ) ሶስት ጊዜ ይትፋ እና ከክፋቱ በአላህ ይጠበቅ፣ ያኔ አይጎዳውምና።»
Reference: ቡኻሪ፡ ፶፯፻፵፯