Loading...
Language: Amharic
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي كَسَانِيْ هَذَا الثَّوْبَ وَرَزَقَنِيْهِ مِنْ غَيْرِ حَوْلٍ مِنِّيْ وَلَا قُوَّةٍ
አልሀምዱ ሊላሂል-ለዚ ከሳኒ ሀዛ አሰውበ ወ ረዘቀኒሂ ሚን ገይሪ ሀውሊም-ሚኒ ወላ ቁወህ
ምስጋና ለአላህ ይገባው፣ ለዚያ ይህንን ልብስ ላለበሰኝ፣ እና ያለምንም ኃይል እና ጉልበት ከእኔ ለለገሰኝ። ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- «ልብስ በሚለብስበት ጊዜ ይህንን ያለ፣ ያለፉት ኃጢአቶቹ ይማራሉ (ይሰረዛሉ)።»
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፵፻፳፫