Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ لَكَ الْحَمْدُ أَنْتَ كَسَوْتَنِيْهِ أَسْأَلُكَ خَيْرَهُ وَخَيْرَ مَا صُنِعَ لَهُ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّهِ وَشَرِّ مَا صُنِعَ لَهُ
አላሁመ ለከል-ሀምዱ አንተ ከሰውተኒሂ፣ አስአሉከ ኸይረሁ ወ ኸይረ ማ ሱኒአ ለሁ፣ ወ አዑዙ ቢከ ሚን ሸሪሂ ወ ሸሪ ማ ሱኒአ ለሁ
አላህ ሆይ፣ ምስጋና ሁሉ ለአንተ ነው፣ አንተ አልብሰኸኛል፣ የእርሱን መልካም ነገር እና እርሱ የተሰራለትን መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ፣ እና ከእርሱ ክፋት እና እርሱ ከተሰራበት (አላማ) ክፋት በአንተ እጠበቃለሁ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፲፯፻፷፯