Loading...
አዲስ ልብስ ለለበሰ ሰው የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
تُبْلَی وَيُخْلِفُ اللَّهُ تَعَالَی
ቱብላ ወ ዩኽሊፉል-ላሁ ተዓላ
ይለቅብህ (ይማስብህ) እና አላህ (ተዓላ) በሌላ ይተካል። ሶሃቦች አንድ ሰው አዲስ ልብስ ለብሶ ሲያዩ ይህንን ዱዓ ያደርጉ ነበር።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፵፻፳