Loading...
ልብስ ከማውለቅ በፊት የሚደረግ ዱዓ (ቢስሚላህ)
Language: Amharic
بِسْمِ اللَّه
ቢስሚላህ
በአላህ ስም የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ከእናንተ አንዳችሁ ልብሱን ሲያወልቅ ወይም ሲገለጥ፣ (በሰው ልጆች) ኃፍረተ ገላ እና በጂን ዓይኖች መካከል ያለው መጋረጃ «ቢስሚላህ» ማለት ነው።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፮፻፮