Loading...
Language: Amharic
اِلْبَسْ جَدِيدًا وَعِشْ حَمِيدًا وَمُتْ شَهِيدًا وَيَرْزُقُكَ اللَّهُ قٌرَّةَ عَيْنٍ فِي الدُّنْيَا وَالْاَخِرَةِ
ኢልበስ ጀዲደን፣ ወ ዒሽ ሀሚደን፣ ወ ሙት ሸሂደን፣ ወ የርዙቁከላሁ ቁረተ አይኒን ፊዱንያ ወል አኺራህ
አዲስን ልበስ፣ የተመሰገንክ (ክቡር) ሆነህ ኑር፣ እና ሰማዕት (ሸሂድ) ሆነህ ሙት፣ እና አላህ በዚህች አለም እና በመጨረሻው አለም የዓይን ማረፊያን (ደስታን) ይስጥህ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሰሂሑል ጃሚዕ፡ ፲፪፻፭፬