Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ مُصَرِّفَ الْقُلُوبِ صَرِّفْ قُلُوبَنَا عَلَى طَاعَتِكَ
አላሁመ ሙሰሪፈል-ቁሉብ፣ ሰሪፍ ቁሉበና 'አላ ጣ'አቲክ
አላህ ሆይ! የልቦች አስተካካይ፣ ልቦቻችንን ወደ አንተ መታዘዝ ምራ። አብዱላህ ቢን አምር ቢን አል-'አስ (ረ.ዐ) እንደተረኩት የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፡- በእርግጥ የአዳም ልጆች ልቦች ሁሉ በአዛኙ ጌታ ጣቶች መካከል ባሉ ሁለት ጣቶች መሀል እንደ አንድ ልብ ናቸው። ወደ ወደደው (አቅጣጫ) ያዞረዋል። ከዚያም የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል)
Reference: ሙስሊም፡ ፳፮፻፶፭