Loading...
ከመጸዳጃ ቤት ሲወጡ የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
ኢማመ ሙስሊም፣ አቡዳውድ፣ ቲርሚዚ እና ኢብኑ ማጃህ እንዳረኩት፣ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከመጸዳጃ ቤት በወጡ ጊዜ እንዲህ ይሉ ነበር፡-
غُفْرَانَكَ
ጉፍራነከ
አላህ ሆይ ምህረትህን እጠይቃለሁ። አይሻ (ረ.ዐ) እንደተናገሩት ረሱሉላህ (ሶ.ዐ.ወ) ከመጸዳጃ ቤት ሲወጡ ይህንን ዱዓ ይሉ ነበር።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፴