Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ رَبَّ هَذِهِ الدَّعْوَةِ التَّامَّةِ، وَالصَّلَاةِ الْقَائِمَةِ، آتِ مُحَمَّدًا وَالْوَسِيْلَةَ وَالْفَضِيْلَةَ، وَابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُوْدًا الَّذِيْ وَعَدْتَهُ
አላሁመ ረበ ሀዚሂድ-ዳዕወቲት-ታማህ፣ ወስሶላቲል-ቃኢማህ፣ አቲ ሙሀመደን-ኢል- ወሲለተ ወል-ፈዲላህ፣ ወብአስ-ሁ መቃመን መህሙደን-ኢለዚ ወአድተህ
የዚህች ፍጹም ጥሪ ጌታ እና የዚህች የሚሰገደው ሶላት ጌታ የሆንክ አላህ ሆይ፣ ለሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) አል-ወሲላን እና አል-ፈዲላን ስጥ፣ እና ቃል በገባህለት በተመሰገነ ስፍራ እርሱን አስነሳው።
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፻፲፬