Loading...
በአዛን እና በኢቃማ መካከል ስላለው ዱዓ ሀዲት
Language: Amharic
አነስ ኢብን ማሊክ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡ «በአዛን እና በኢቃማ መካከል የሚደረግ ዱዓ አይመለስም»
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፪፻፲፪