Loading...
ለኢማሞች እና ለሙአዚኖች የሚደረግ ዱዓ (የምህረት ዱዓ)
Language: Amharic
አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ ኢማሙ ኃላፊ ነው ሙአዚኑ ደግሞ ታማኝ ነው።
اَللَّهُمَّ أَرْشِدِ الْأَئِمَّةَ وَاغْفِرْ لِلْمُؤَذِّنِيْنَ
አላሁመ አርሺዲል አ-ኢመተ ወግፊር ሊልሙአ-ዚኒን
አላህ ሆይ፣ ኢማሞችን ምራ እና ለሙአዚኖች ምህረትን አድርግ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፭፻፲፯