Loading...
ከውዱ በፊት የሚደረግ ዱዓ (የውዱ ዱዓ)
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፣ ቢስሚላህ ያላለ ሰው፣ ውዱው ዋጋ የለውም።
بِسْمِ اللَّهِ
ቢስሚላህ
በአላህ ስም
Reference: ኢርዋኡል-ገሊል ፩/፻፳፪፣ ኢብን ማጃህ ቁጥር ፫፻፺፯