Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اجْعَلْنِيْ مِنَ التَّوَّابِيْنَ وَاجْعَلْنِي مِنَ الْمُتَطَهِّرِيْنَ
አላሁመጅአልኒ ሚነት-ተዋቢነ ወጅአልኒ ሚነል-ሙተጠሂሪን
አላህ ሆይ፣ በንስሃ ወደ አንተ ከሚመለሱት አድርገኝ፣ እናም ከሚጥራሩት ሰዎች አድርገኝ። በሶሂህ ሀዲት እንደተዘገበው ይህ ዱዓ ከቀዳሚው ዚክር በኋላ መነበብ አለበት። እነዚህን ሁለት ዱዓዎች ላነበበ ሰው ስምንቱ የጀነት በሮች ይከፈቱለታል፤ በፈለገው በኩል (ጀነት) ይገባል።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፶፭