Loading...
Language: Amharic
ሙአዚኑ ለሶላት ጥሪ ባደረገ ጊዜ፣ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ይህንን ዱዓ እየቀሩ ለሶላት ይወጡ ነበር -
اَللَّهُمَّ اجْعَلْ فِي قَلْبِيْ نُوْرًا وَّفِي لِسَانِىْ نُوْرًا وَّاجْعَلْ فِي سَمْعِىْ نُوْرًا وَّاجْعَلْ فِي بَصَرِىْ نُوْرًا وَّاجْعَلْ مِنْ خَلْفِي نُوْرًا وَّمِنْ أَمَامِيْ نُوْرًا وَّاجْعَلْ مِنْ فَوْقِىْ نُوْرًا وَّمِنْ تَحْتِىْ نُوْرًا اَللَّهُمَّ أَعْطِنِىْ نُوْرًا
አላሁመ-ጅአል ፊ ቀልቢ ኑር-አን፣ ወ ፊ ሊሳኒ ኑር-አን፣ ወጅአል ፊ ሰምኢ ኑር-አን፣ ወጅአል ፊ በሰሪ ኑር-አን፣ ወጅአል ሚን ኸልፊ ኑር-አን፣ ወሚን አማሚ ኑር-አን፣ ወጅአል ሚን ፈውቂ ኑር-አን፣ ወ ሚን ተህቲ ኑር-አን፣ አላሁመ አዕቲኒ ኑር-አን
አላህ ሆይ፣ በልቤ ውስጥ ብርሃንን አድርግ፣ እና በምላሴ ላይ ብርሃንን፣ እና በጆሮዎቼ ውስጥ ብርሃንን፣ እና በዓይኖቼ ውስጥ ብርሃንን፣ እና ከኋላዬ ብርሃንን አድርግ፣ እና ከፊቴ ብርሃንን፣ እና ከላዬ ብርሃንን፣ እና ከታች ብርሃንን አድርግ፣ አላህ ሆይ፣ ብርሃንን ስጠኝ።
Reference: ቡኻሪ፡ ፷፫፻፲፮