Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ወደ መስጂድ በገቡ ጊዜ እንዲህ ይሉ ነበር፡-
بِسْمِ اللَّهِ اَللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، اَللَّهُمَّ افْتَحْ لِي أَبْوَابَ رَحْمَتِكَ
ቢስሚላሂ፣ አላሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ፣ አላሁመፍ ተህሊ አብዋበ ረህመቲክ
በአላህ ስም፣ ያ አላህ እባክህ በአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ላይ በረከቶችን እና ሰላምን ላክ። አላህ ሆይ፣ ለእኔ የእዝነትህን በሮች ክፈትልኝ።
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ኢብን ሱኒ፡ ፹፰፣ ሙስሊም፡ ፯፻፲፫