Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ወደ መስጂድ በገቡ ጊዜ ሁሉ ዱሩድ እና ከዚያ እንዲህ ይሉ ነበር፡
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي ذُنُوْبِي وَافْتَحْ لِي أَبْوَابَ رَحْمَتِكَ
ረቢግ-ፊርሊ ዙኑቢ ወፍተህ ሊ አብዋበ ረህመቲክ
አላህ ሆይ፣ ወንጀሎቼን ማርልኝ እና የእዝነትህን በሮች ክፈትልኝ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ኢብን ማጃህ፡ ፯፻፸፩