Loading...
Language: Amharic
ቡስር ኢብን አርጣእ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡- የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ይህንን የመሰጠለ ዱዓ ሲያደርጉ ሰምቻለሁ -
اَللَّهُمَّ أَحْسِنْ عَاقِبَتَنَا فِي الْأُمُورِ كُلِّهَا وَأَجِرْنَا مِنْ خِزْيِ الدُّنْيَا وَعَذَابِ الْآَخِرَةِ
አላሁመ አህሲን 'አቂበተና ፊል-ኡሙሪ ኩሊሀ ወ አጂርና ሚን ኺዝይድ-ዱኒያ ወ 'አዛቢል-አኺራህ
አላህ ሆይ! በሁሉም ጉዳዮቻችን መጨረሻችንን አሳምርልን፤ ከዚህ ዓለም ውርደት እና ከመጨረሻው ዓለም ቅጣት ጠብቀን።
Reference: ሰሂህ (ሱዩቲ)። ጃሚዑስ ሰጊር፡ ፲፬፻፶