Loading...
ከመስጂድ ሲወጡ ዱዓ (አላሁመ አጂርኒ)
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ከመስጂድ ሲወጡ ይህንን ዱዓ እንዲቀሩ አዘዋል፡
اَللَّهُمَّ أَجِرْنِيْ مِنَ الشَّيْطَانِ الرَّجِيْمِ
አላሁመ አጂርኒ ሚነሽ ሸይጣኒር ረጂም
አላህ ሆይ፣ ከተባረረው ሰይጣን ጠብቀኝ።
Reference: ሰሂህ (ኢብን ሂባን)። ኢብን ሂባን፡ ፳፻፵፯