Loading...
Language: Amharic
አንድ ሰው መስጂዱን ሲለቅ፣ በነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ላይ ዱሩድ መላክ እና እንዲህ ማለት አለበት፡
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي ذُنُوْبِي وَافْتَحْ لِي أَبْوَابَ فَضْلِكَ
አላሁመግፊርሊ ዙኑቢ፣ ወፍተህሊ አብዋበ ፈድሊክ
ጌታ ሆይ ወንጀሎቼን ማርልኝ፣ እና የጸጋህን በሮች ለእኔ ክፈትልኝ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ኢብን ማጃህ፡ ፯፻፸፩