Loading...
Language: Amharic
አቡ ሁረይራ እንደተረኩት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡ "አንድ ሰው በመስጂድ ውስጥ ሲሸጥ ወይም ሲገዛ ካያችሁ እንዲህ በሉ፡
لَا أَرْبَحَ اللَّهُ تِجَارَتَكَ
ላ አርበሀ አላሁ ቲጃረተክ
አላህ ንግድህን አያትርፍልህ። ይህ የሆነበት ምክንያት መስጂዶች ለዚህ ዓላማ ስላልተገነቡ ነው።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፲፫፻፳፩