Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ بَاعِدْ بَيْنِيْ وَبَيْنَ خَطَايَايَ كَمَا بَاعَدْتَ بَيْنَ الْمَشْرِقِ وَالْمَغْرِبِ، اَللَّهُمَّ نَقِّنِيْ مِنَ الْخَطَايَا كَمَا يُنَقَّى الثَّوْبُ الْأَبْيَضُ مِنَ الدَّنَسِ، اَللَّهُمَّ اغْسِلْ خَطَايَايَ بِالْمَاءِ وَالثَّلْجِ وَالْبَرَدِ
አላሁመ ባኢድ በይኒ ወ በይነ ኸጣያየ ከማ ባአድተ በይነል-መሽሪቂ ወልመግሪብ፣ አላሁመ ነቂኒ ሚነል ኸጣያ ከማ ዩነቀስ-ሰዉቡል-አብየዱ ሚነድ-ደነስ፣ አላሁመግሲል ኸጣያየ፣ ቢል ማኢ ወስ-ሰልጂ ወል-በረድ
አላህ ሆይ! በምስራቅ እና በምዕራብ መካከል እንደለየህ እኔን እና ኃጢአቶቼን ለይ። አላህ ሆይ፣ ነጭ ልብስ ከቆሻሻ እንደሚጠራ ከበደሎቼ አጥራኝ። አላህ ሆይ! ኃጢአቶቼን በበረዶ፣ በውሃ እና በውርጭ እጠብ።
Reference: ቡኻሪ፡ ፯፻፵፬