Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ይሉ ነበር -
اَللَّهُمَّ أَصْلِحْ لِي دِينِيَ الَّذِي هُوَ عِصْمَةُ أَمْرِي، وَأَصْلِحْ لِي دُنْيَايَ الَّتِي فِيهَا مَعَاشِي، وَأَصْلِحْ لِي آخِرَتِي الَّتِي فِيهَا مَعَادِي، وَاجْعَلِ الْحَيَاةَ زِيَادَةً لِي فِي كُلِّ خَيْرٍ، وَاجْعَلِ الْمَوْتَ رَاحَةً لِي مِنْ كُلِّ شَرٍّ
አላሁመ አስሊህ ሊ ዲኒ አለዚ ሁወ ዒስመቱ አምሪ፣ ወ አስሊህ ሊ ዱንያየ-አለቲ ፊሀ መ'አሺ፣ ወ አስሊህ ሊ አኺረቲ-አለቲ ፊሀ መ'አዲ፣ ወጅ-'አሊል-ሀያተ ዚያደተን ሊ ፊ ኩሊ ኸይር ወጅ-'አሊል-መውተ ራሀተን ሊ ሚን ኩሊ ሸር
አላህ ሆይ! ያ የነገሬ ሁሉ መከላከያ የሆነውን ሃይማኖቴን አሳምርልኝ። ያች ህይወቴ በእርሷ ውስጥ የሆነችውን ዱኒያዬን አሳምርልኝ። ያች መመለሻዬ ወደ እርሷ የሆነችውንም የመጨረሻ አለሜን አሳምርልኝ። ህይወትን በጎ በሆነ ነገር ሁሉ ለኔ መጨመሪያ አድርግልኝ። ሞትንም ከክፉ ነገር ሁሉ ለኔ መገላገያ አድርግልኝ።
Reference: ሙስሊም፡ ፳፯፻፳