Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَنْتَ الْمَلِكُ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، أَنْتَ رَبِّي وَأَنَا عَبْدُكَ، ظَلَمْتُ نَفْسِي وَاعْتَرَفْتُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي ذُنُوبِي جَمِيعًا إِنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ، وَاهْدِنِي لِأَحْسَنِ الْأَخْلَاقِ لَا يَهْدِي لِأَحْسَنِهَا إِلَّا أَنْتَ، وَاصْرِفْ عَنِّي سَيِّئَهَا، لَا يَصْرِفُ عَنِّي سَيِّئَهَا إِلاَّ أَنْتَ.
አላሁመ አንተል-መሊኩ ላ ኢላሀ ኢላ አንተ። አንተ ረቢ ወ-አና አብዱከ፣ ዘለምቱ ነፍሲ ወእተረፍቱ ቢዘንቢ ፈግፊር ሊ ዙኑቢ ጀሚዐን ኢነሁ ላ የጉፊሩዝ-ዙኑበ ኢላ አንተ። ወህዲኒ ሊ-አህሰኒል-አኽላቂ ላ የህዲ ሊ-አህሰኒሀ ኢላ አንተ፣ ወስሪፍ አኒ ሰይኢሀ ላ የሱሪፉ አኒ ሰይኢሀ ኢላ አንተ
አላህ ሆይ፣ አንተ ንጉስ ነህ፣ ከአንተ በስተቀር የሚመለክ አምላክ የለም። አንተ ጌታዬ ነህ እና እኔ ባሪያህ ነኝ፣ ነፍሴን በድያለሁ እና ኃጢአቴን አምኛለሁ፣ ስለዚህ ሁሉንም ኃጢአቶቼን ማርልኝ ከአንተ በስተቀር ኃጢአቶችን የሚምር የለምና። ወደ ምርጥ ባህሪያት ምራኝ ወደ እነርሱ ማንም ከአንተ በስተቀር ሊመራ አይችልምና፣ እና ከመጥፎ ባህሪያት አርቀኝ ማንም ከአንተ በስተቀር ከእነርሱ ሊያርቀኝ አይችልምና።
Reference: ሙስሊም፡ ፯፻፸፩