Loading...
Language: Amharic
لَبَّيْكَ وَسَعْدَيْكَ، وَالْخَيْرُ كُلُّهُ بِيَـدَيْكَ، وَالشَّـرُّ لَيْسَ إِلَيْـكَ، أَنَا بِكَ وَإِلَيْكَ، تَبَارَكْتَ وَتَعَالَيْتَ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتُوبُ إِلَيْكَ
ለበይከ ወ ሰዕደይከ፣ ወል-ኸይሩ ኩሉሁ ቢየደይከ፣ ወሸሩ ለይሰ ኢለይከ፣ አና ቢከ ወ-ኢለይከ፣ ተባረክተ ወ ተዓ ለይተ፣ አስተግፊሩከ ወ-አቱቡ ኢለይክ
እነሆኝ፣ ለጥሪህ መልስ በመስጠት፣ አንተን ለማገልገል ደስተኛ ነኝ። መልካም ሁሉ በእጆችህ ነው እና ክፋት ከአንተ አይመነጭም። እኔ በአንተ ፈቃድ እኖራለሁ እና ወደ አንተ እመለሳለሁ። የተባረክ እና የላቀ ነህ፣ ምህረትህን እጠይቃለሁ እና ወደ አንተ ንስሃ እገባለሁ።
Reference: ሙስሊም፡ ፯፻፸፩